melese abraham
Quiz by , created more than 1 year ago

ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ውበት ናቸው።

75
0
0
melese abraham
Created by melese abraham over 8 years ago
Close

ምሳሌይዊ አነጋገሮች

Question 1 of 2

1

ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም።

Select one or more of the following:

  • ባንድ ጊዜ ሁለት ነገር ማከናወን አስቸጋሪ ነው።

  • ላም አለኝ በሰማይ፣ ወተቷንም አላይ።

  • በአንድ ጊዜ መዝፈን አይቻልም።

Explanation

Question 2 of 2

1

መጫር ያበዛች ዶሮ መታረጃዋን ካራ ታወጣለች።

Select one of the following:

  • ከደበደቡ አይቀር ጥርሱን ማራገፍ ነው።

  • አጉል ጥጋብ በራስ ላይ ችግር ያስከትላል።

Explanation